Job Description
Responsible for leading the design and implementation of humanitarian responses, ensuring high-quality programming and compliance with international standards.
የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎችን በበላይነት የመምራት፣ ጥራት ያለው ፕሮግራም የመቅረጽ እና ስራዎች ከአለምአቀፍ መመሪያዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን የማረጋገጥ ሃላፊነት ይኖርባቸዋል።