Job Description
የቅጥር ሂደት (Recruitment & Selection): ክፍት የሥራ መደቦችን ማስታወቅ፣ አመልካቾችን መገምገም እና ተገቢውን የቅጥር ሥነ-ሥርዓት መፈጸም።
የጥቅማጥቅም አስተዳደር (Benefits Administration): የጤና መድን፣ የጡረታ አበል፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች ማበረታቻዎች ለሠራተኞች በአግባቡ መድረሳቸውን ማረጋገጥ።
የውል ስምምነቶች (Contract Management): የሠራተኞች የቅጥር ውል ዝግጅትን፣ እድሳትን እና የስንብት ሂደቶችን በሕጉ መሠረት መምራት።
የሠራተኞች ደህንነት (Employee Wellbeing): የሠራተኞችን የሥራ ተነሳሽነት ለመጨመር የተለያዩ ድጋፎችንና የማበረታቻ ዘዴዎችን መቀየስ።