Supply Chain Manager

Apply Now

Job Description

Key Responsibilities
የአቅርቦት ዕቅድ (Supply Planning): ወቅታዊ የግብዓት ፍላጎቶችን በመለየት ስልታዊ የአቅርቦትና የሥርጭት ዕቅዶችን ማዘጋጀት።
የክምችት ቁጥጥር (Inventory Management): በቂ የግብዓት ክምችት መኖሩን ማረጋገጥና ብክነትን ወይም እጥረትን መቀነስ።
የሥርጭት ማስተባበር (Logistics Coordination): ግብዓቶች ከምንጩ ተነስተው መድረሻቸው ድረስ ያለውን የትራንስፖርትና የሎጂስቲክስ ሂደት መከታተል።
የአቅራቢዎች ግንኙነት (Vendor Management): ከአቅራቢዎች ጋር ጠንካራ ግንኙነት መፍጠርና የአቅርቦት ውሎችን በአግባቡ ማስተዳደር።