Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
- የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም እና ውጤታማነት በየጊዜው መከታተልና መገምገም።
- ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ እና ጥራት መጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ።
- ወቅታዊ እና ትክክለኛ የአፈጻጸም ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ።
- የፕሮጀክት ግቦችን ለማሳካት የሚያጋጥሙ እንቅፋቶችን መለየትና የመፍትሄ ሃሳቦችን ማመንጨት።
ዋና ዋና ተግባራት፦
Germen Square, Addis Ababa, Ethiopia
contact@beleqet.com
© 2025 Beleqet. All Right Reserved.Privacy Policy | Terms & Conditions