Job Description
- የድርጅቱን የአቅርቦት ሰንሰለት (Supply Chain) በበላይነት መምራት፣ የግዢ ስርአቶችን ማስተባበር፣ የመጋዘንና የንብረት አስተዳደርን በብቃት መቆጣጠር እንዲሁም በመስክ ቢሮዎች ያለውን የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴ ማሳለጥ።
- Manage overall supply chain operations, oversee procurement processes, ensure efficient warehouse and asset management, and streamline logistics activities in field offices to support humanitarian programs.