Application ends: September 3, 2026
Apply Now

Job Description

ከወለድ ነፃ የባንክ ምርቶችን ማስተዋወቅ፣ አዳዲስ የንግድ ደንበኞችን መመዝገብ፣ የተቀማጭ ሂሳቦችን ማስተዳደር፣ የፋይናንስ ጥያቄዎችን መገምገም እና ከፍተኛ ደረጃ ያለው የደንበኞች አገልግሎት መስጠት።