Logistics Manager

Application deadline closed.

Job Description

  • የድርጅቱን የአቅርቦት ሰንሰለት (Supply Chain) በበላይነት መምራት፣ የግዢ ስርአቶችን ማስተባበር፣ የመጋዘንና የንብረት አስተዳደርን በብቃት መቆጣጠር እንዲሁም በመስክ ቢሮዎች ያለውን የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴ ማሳለጥ።
  • Manage overall supply chain operations, oversee procurement processes, ensure efficient warehouse and asset management, and streamline logistics activities in field offices to support humanitarian programs.