Export Logistics Officer

Apply Now

Job Description

የኤክስፖርት አስተዳደር (Export Management): የቡና ኤክስፖርት ሕጎችንና መመሪያዎችን በመከተል የሽያጭ ውሎችንና አስፈላጊ የጉምሩክ ሰነዶችን ማደራጀት።
የትራንስፖርት ቅንጅት (Logistics Coordination): ምርቱን ከመጋዘን ወደ ወደብ ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉ የትራንስፖርት ስምሪቶችን ማቀድና መከታተል።
የጥራት ቁጥጥር (Quality Assurance): ለውጭ ገበያ የሚቀርበው ቡና የተቀመጠውን ደረጃና የደንበኞችን ፍላጎት ማሟላቱን ማረጋገጥ።
የግንኙነት መስመር (Communication): ከባንኮች፣ ከጉምሩክ እና ከመርከብ ወኪሎች ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት በማድረግ የኤክስፖርት ሂደቱን ማሳለጥ።