Senior Medical Lab Tech

March 13, 2026
Application deadline closed.

Job Description

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ከፍተኛ የላብራቶሪ ባለሙያ ተፈላጊ ነው። ዋናው ተግባር የተወሳሰቡ የላብራቶሪ ምርመራዎችን በጥራት ማከናወን፣ ጥራትን መቆጣጠር (Quality Control) እና ጀማሪ ባለሙያዎችን ማስተባበር ነው።