Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
የቴሌኮም ኔትወርክ መሠረተ-ልማቶችን (Core, Radio, or Transmission) በብቃት መንደፍ እና መዘርጋት።
የኔትወርክ ስርጭቱን ጥራትና አስተማማኝነት በየቀኑ መከታተል እንዲሁም ማስተዳደር።
የኔትወርክ መቆራረጥ ወይም ብልሽት ሲያጋጥም የችግሩን መንስኤ በመለየት ፈጣን ጥገና እንዲደረግ ማድረግ።
አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የኔትወርኩን አቅም ማሳደግና የማስፋፊያ ስራዎችን መምራት።