Job Description
ቁልፍ ተግባራት
የሽያጭ ስልት (Sales Strategy): የክፍል ሽያጭን፣ የዝግጅት ክፍሎችን (Events) እና የምግብና መጠጥ ገቢን ለማሳደግ ስልታዊ ዕቅዶችን ማዘጋጀት።
የገበያ ተደራሽነት (Market Outreach): ከጉዞ ወኪሎች፣ ከኮርፖሬት ድርጅቶችና ከቱሪዝም ተቋማት ጋር የሥራ ትስስር መፍጠር።
ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing): የሆቴሉን ድረ-ገጽ፣ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና የኦንላይን ማስያዣ (Booking) ሥርዓቶች በንቃት መከታተልና ማስተዋወቅ።
የደንበኞች ግንኙነት (Customer Relations): የቆዩ ደንበኞችን ታማኝነት ማሳደግና ለአዳዲስ ደንበኞች ማራኪ የሆኑ ልዩ ቅናሾችን (Packages) ማዘጋጀት።