Logistics Driver

March 19, 2026
Application deadline closed.

Job Description

  • የትምህርት ዝግጅት፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የህዝብ 1 ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፍቃድ።
  • የረድኤት ቁሳቁሶችን እና ሰራተኞችን ወደ ገጠር መንደሮች ማድረስ፣ ቀላል ጥገናል ስራዎችን መረዳት እና የመንገድ ደህንነት ደንቦችን ማክበር።
  • Deliver humanitarian supplies and staff to remote project sites, understand basic vehicle maintenance, and strictly adhere to road safety regulations.