Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

የድርጅቱን የሰው ኃይል ዕቅድ፣ ምልመላ እና የቅጥር ሂደቶችን በበላይነት መምራት።
የሰራተኞችን የአፈጻጸም ግምገማ፣ ጥቅማጥቅሞች እና ደመወዝ ማስተዳደር።
የሰራተኞች ስልጠና እና የክህሎት ማሳደጊያ መርሃ ግብሮችን ማቀድ።
የድርጅቱን የውስጥ ደንቦች እና የሀገሪቱን የሰራተኛ ህግ መከበራቸውን ማረጋገጥ።