Job Description
የፕሮጀክቶችን የረጅም ጊዜ ግቦች በመቅረጽ ከድርጅቱ አጠቃላይ ስትራቴጂ ጋር ማጣጣም።
የሀብት አጠቃቀምን (የሰው ኃይል እና በጀት) በበላይነት መቆጣጠር እና ውጤታማነትን ማረጋገጥ።
ዋና ዋና የፕሮጀክት ስጋቶችን (Risks) መለየትና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ።
ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን እና ባለድርሻ አካላትን በፕሮጀክት አፈጻጸም ዙሪያ ማማከር።

Germen Square, Addis Ababa, Ethiopia
contact@beleqet.com
© 2025 Beleqet. All Right Reserved.Privacy Policy | Terms & Conditions