Customer Service Manager

Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

  • ለደንበኞች የሚሰጠው አገልግሎት ከፍተኛ ጥራት ያለው መሆኑን ማረጋገጥና ደረጃውን የጠበቀ አሠራር መዘርጋት።
  • ከደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ መቀበል፣ መመርመርና አጥጋቢ መፍትሄ መስጠት።
  • የደንበኞችን ፍላጎትና እርካታ ለማወቅ የዳሰሳ ጥናቶችን ማካሄድና የሥራ ማሻሻያ ሃሳቦችን ማቅረብ።
  • የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን ለማቀላጠፍ ከሌሎች የሥራ ክፍሎች ጋር በቅንጅት መስራት።