Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ንድፎችን (Designs) እና የምህንድስና እቅዶችን ማዘጋጀት።
የግንባታ ስራዎች በተቀመጠው ንድፍ፣ ጥራት እና የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መከናወናቸውን በቅርበት መከታተልና መቆጣጠር።
የግንባታ ግብዓቶች (ጥሬ ዕቃዎች) ጥራታቸውን የጠበቁ መሆኑን ማረጋገጥ እና የባለሙያዎችን ስራ ማስተባበር።
የግንባታ ሂደቱ የሀገሪቱን የግንባታ ህጎች እና የደህንነት መስፈርቶች ማሟላቱን ማረጋገጥ።