Job Description
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx5rHrRTaH_9BnbEGpgzHA7Ha7cQQT3Xer9LOUbCoiNgHFOw/viewform?usp=header
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
-> ደንበኞችን ግንኙነት ማጠናከር
-> የምርት/አገልግሎት ማስተዋወቅ
-> አፊሌት ማርኬት መስራት
-> ከደንበኞች ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር
12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
ብዛት : 8
ልምድ : 0 አመት
ደሞዝ : 12,213
የሚያበቃው: july 20, 2026
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
አመልክች ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን::
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx5rHrRTaH_9BnbEGpgzHA7Ha7cQQT3Xer9LOUbCoiNgHFOw/viewform?usp=header
Number Of Vacancies
8