ከባድ መኪና ሹፌር

Application deadline closed.

Job Description

ከባድ መኪናዎችን ረጅም ርቀት ማሽከርከር።
የተሽከርካሪውን ደህንነት መጠበቅ እና የቴክኒክ ብልሽቶች ሲያጋጥሙ በወቅቱ ሪፖርት ማድረግ።
የጭነት ሰነዶችን እና የጉዞ ፈቃዶችን በአግባቡ መያዝ።
የድርጅቱን የደህንነት እና የትራፊክ ህጎችን አክብሮ መንቀሳቀስ።
ስለ ከባድ መኪና ጥገና መሰረታዊ እውቀት ያለው።
ለረጅም ሰዓታት እና ለረጅም ርቀት ጉዞ አካላዊና አእምሮአዊ ብቃት ያለው።
መልካም ስነ-ምግባር ያለውና በስራው የታመነ።
About You
የሥራ ልምድ፦ በከባድ መኪና አሽከርካሪነት 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው።
ዕድሜ፦ ከ 35 እስከ 45 ዓመት የሆናቸው።
የመንጃ ፈቃድ፦ ደረቅ 3 ወይም የድሮው 5ኛ ደረጃ ያለውና የታደሰ።
የትምህርት ደረጃ፦ ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ።

ለውድድሩ ብቁ የሆናችሁ አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በአካል በመቅረብ አዲስአበባ፣ ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ፣ ከኮሜርስ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው ሕብረት ባንክ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት ይቻላል።