ሾፌር I (ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ (አንድ ዓመት)(በድጋሜ የወጣ)

Application deadline closed.

Job Description

በሚሰጠው የሥምሪት ፕሮግራም መሰረት የትራፊክን ደንብ በመጠበቅ በተመደበለት መኪና ሰራተኞችን እና ዕቃዎችን ወደ ተፈለገበት ቦታ ያጓጉዛል፤ የተሸከርካሪውንም ደህንነት በሚገባ ይጠብቃል፡፡ በየቀኑ የተጓጓዘበትን ኪሎሜትርና ስፍራ በተጨማሪም የነዳጅና የዘይት ፍጆታ ለዚሁ በተዘጋጀው ቅጽ ላይ መዝግቦ ለቅርብ የሥራ ኃላፊዉ ወይም ለወኪላቸዉ ያስረክባል፡፡
About You
2ኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች
2 አመት ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ሶስተኛ ደረጃ ወይም ህዝብ 1 የመንጃ ፈቃድ

Number Of Vacancies
1