Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
መቐለ ቀጠና ጽ/ቤት
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
የማመልከቻ ቀናት፤
ከመጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 08 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡
0342406175
Number Of Vacancies
1