Job Description
በትራፊክ ህጎች መሰረት ተሽከርካሪዎችን በደህና እና በብቃት ማሽከርከር እና መንዳት
የተሰጠውን እቃ በስርዓት ወደ ደንበኛው ማድረስ የሚችል
ለስራውና ለሚያደርሰው እቃ ኃላፊነት የሚሰማው
መልካም ስነምግባር ያለው እና ስራ ወዳድ ታታሪ
ከሰው ጋር ጥሩ መግባባት የሚችል
የስራ ሰዓቱን አክብሮ ሚሰራ
About You
ትምህርት፡ 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ።
የስራ ልምድ፡ 1- 3ዓመት።
መንጃ ፈቃድ፡ የታደሰ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው።
የአካባቢ እውቀት፡ የአዲስ አበባን መንገዶች፣ መንደሮች እና አካባቢዎች ጠንቅቆ የሚያውቅ።
መኖሪያ፡ ለመሀል ከተማ ቅርብ የሆነ።
ተያዥ፡ በድርጅት ተያዥ ማቅረብ የሚችል (ግዴታ ነው)።
ተጨማሪ፡ ቀልጣፋ፣ ስራ ወዳድ እና አስፈላጊውን ዶክመንቶች አሟልቶ ቶሎ ስራ መጀመር የሚችል።
Subject Line: እባክዎ የኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ “Application for ሞተረኛ (Motorcyclist)” የሚለውን መጥቀስዎን ያረጋግጡ።
Number Of Vacancies
1