Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
የባንኩን ቅርንጫፍ የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴዎች በበላይነት መምራት እና ማስተባበር።
የቅርንጫፉን ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ ማዘጋጀት እና የተቀመጡ የትርፍ እና የዕድገት ግቦች መሳካታቸውን ማረጋገጥ።
ደንበኞች ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት ማግኘታቸውን መከታተል እንዲሁም የደንበኞችን እርካታ ማሳደግ።
የባንኩ አሠራር ከብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች እና ከውስጥ የኦዲት ደንቦች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።