Job Description
መግለጫ፦
- የቤትና የቢሮ ፈርኒቸሮችን ለደንበኞች መሸጥ።
- ይህ የሥራ ድርሻ በቤትና በቢሮ የቤት ዕቃዎች መሸጫ መደብር (Showroom) ውስጥ ለሚመጡ ደንበኞች ሙያዊ ምክር በመስጠት ሽያጭን ማሳደግ ላይ ያተኩራል።
- ዋናው ተግባር የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የቤት ዕቃዎችን ማቅረብ ሲሆን፤ ይህም ማራኪ የሽያጭ ቦታን በመፍጠር እና ደንበኛው እቃውን እስከሚረከብ ድረስ ቀልጣፋ እና ሙያዊ አገልግሎት እንዲያገኝ በማድረግ ይከናወናል።
- ደሞዝ (Salary)፦ በኮሚሽን (Commission Based)