Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
- ትክክለኛ እና ወቅታዊ የሆኑ የፋይናንስ ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ለማኔጅመንት ማቅረብ።
- የድርጅቱን የሂሳብ መዛግብት እና ሰነዶች በሥርዓት መያዛቸውንና መዘመናቸውን መከታተል።
- የባንክ ሂሳቦችን ማስታረቅ (Reconciliation) እና የጥሬ ገንዘብ ፍሰትን መቆጣጠር።
- የሂሳብ አያያዝ ስርዓቱ ከሀገሪቱ የፋይናንስ ህጎች እና ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።