Regional Sales Manager

Apply Now

Job Description

ለድርጅቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን መግዛትና ማስተዳደር።

የግዥ ዕቅድ (Procurement Planning): የድርጅቱን ፍላጎቶች በመለየት ዓመታዊና ወርሃዊ የግዥ ዕቅዶችን ማዘጋጀትና መተግበር።
የአቅራቢዎች አስተዳደር (Vendor Management): ታማኝ አቅራቢዎችን መለየት፣ የዋጋ ዝርዝር መሰብሰብና የተሻለ የንግድ ግንኙነት መፍጠር።
የንብረት ቁጥጥር (Inventory Control): የገቡና የወጡ ንብረቶችን መመዝገብ፣ የክምችት መጠንን መከታተልና ብክነትን መከላከል።
የጥራት ማረጋገጫ (Quality Assurance): የሚገዙ ግብዓቶች ድርጅቱ ካስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ (Specification) እና የጥራት ደረጃ ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ።