Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
የፋብሪካውን አጠቃላይ የኤሌክትሪክ መስመሮች፣ የቁጥጥር ፓነሎች እና የማከፋፈያ ስርዓቶች መንከባከብ እና ማስተዳደር።
በኢንዱስትሪ ማሽኖች እና በኤሌክትሪክ መሣሪያዎች ላይ የሚከሰቱ ብልሽቶችን መለየትና ፈጣን ጥገና ማከናወን።
የማሽኖችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መደበኛ የኤሌክትሪክ ፍተሻ እና ቅድመ-መከላከል ጥገና (Preventive Maintenance) ማካሄድ።
የኤሌክትሪክ አጠቃቀም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ እና የደህንነት መመሪያዎች መከበራቸውን መከታተል።