Education Assistant

August 22, 2026
Application ends: September 8, 2026
Apply Now

Job Description

ካምፓኒ ወይም የድርጅት ስም፦ Norwegian Refugee Council (NRC)

የስራው አርእስት (Job Title)፦ Education Assistant

የትምህርት ዝግጅት፦ በትምህርት ማኔጅመንት ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

የሚያስፈለግ የስራ ልምድ፦ በድንገተኛ ጊዜ ትምህርት (EiE) ፕሮግራሞች ላይ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ደሞዝ፦ በNRC የደሞዝ መመሪያ መሠረት

የስራ ቦታው፦ ሽሬ

ጾታ፦ አይለይም

የማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን፦ ሴፕቴምበር 08, 2026

የስራው መግለጫ በዝርዝር (Job Description)፦ English: Assist in implementing Education in Emergencies initiatives. Support the distribution of scholastic materials, tracking student attendance, teacher training logistics, and infrastructure maintenance for temporary learning spaces. አማርኛ፦ በድንገተኛ ጊዜ የትምህርት ፕሮግራሞች ትግበራ ላይ ድጋፍ መስጠት። የትምህርት ቁሳቁሶችን ማከፋፈል፣ የተማሪዎችን ፍሰት መከታተል፣ ለመምህራን ስልጠና ሎጅስቲክስ ማመቻቸት እና ጊዜያዊ የትምህርት ቦታዎችን መከታተል::

የካምፓኒው ቀጥታ ማመልከቻ ሊንክ፦ https://www.nrc.no/careers/