Economic Security (EcoSec) Field Officer

August 22, 2026
Application ends: September 18, 2026
Apply Now

Job Description

ካምፓኒ ወይም የድርጅት ስም፦ International Committee of the Red Cross (ICRC)

የስራው አርእስት (Job Title)፦ Economic Security (EcoSec) Field Officer

የትምህርት ዝግጅት፦ በግብርና ኢኮኖሚክስ፣ በልማት ጥናት ወይም በተያያዥ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ

የሚያስፈለግ የስራ ልምድ፦ በምግብ ዋስትና እና በገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞች ላይ 3 ዓመት የስራ ልምድ

ደሞዝ፦ በICRC የደሞዝ ስኬል መሠረት

የስራ ቦታው፦ መቄሌ

ጾታ፦ አይለይም

የማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን፦ ሴፕቴምበር 18, 2026

የስራው መግለጫ በዝርዝር (Job Description)፦ English: Assess household economic security needs in conflict-affected areas, assist in designing emergency cash and agricultural distributions, monitor project impacts, and maintain field documentation. አማርኛ፦ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የቤተሰብ የኢኮኖሚ ሁኔታ ፍላጎቶችን መገምገም፣ የገንዘብ እና የግብርና እርዳታ ስርጭቶችን ማመቻቸት፣ የፕሮጀክት ውጤቶችን መከታተል እና ሰነዶችን ማዘጋጀት።

የካምፓኒው ቀጥታ ማመልከቻ ሊንክ፦ https://careers.icrc.org/