Driver I for Addis Ababa

Application ends: July 10, 2026
Apply Now

Job Description

ዳሽን ባንክ አ.ማ ደቡብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)

የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/SAD/001/26

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 10/07/2026

 

የስራ መዘርዝር

መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
About You
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ

ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ

0114707920

የስራ ቦታ

ደቡብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት