Nib International Bank S.C.

Application ends: September 6, 2026
Apply Now

Job Description

ለባንኩ ዋና ሶፍትዌር (Core Banking) እና ከተያያዙ የፋይናንስ ፕላትፎርሞች ጋር ለተያያዙ ችግሮች የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት፣ ሲስተሙን ማዋቀር እና ችግሮችን መፍታት።