የቡቲክ የሽያጭ ሠራተኛ (Boutique Sales Associate)

Application ends: May 30, 2026
Apply Now

Job Description

English: Actively engage with customers visiting the clothing boutique, understand their preferences, and boost clothing sales. Responsible for maintaining stock displays, keeping the boutique neat and organized, managing daily transactions, and delivering excellent customer service to build long-term relationships.
አማርኛ፦ ወደ ልብስ ቡቲኩ የሚመጡ ደንበኞችን በአክብሮት ተቀብሎ ማስተናገድ፣ ፍላጎታቸውን መለየት እና የልብስ ሽያጭ ማከናወን። የሱቁን አልባሳት በአግባቡና ማራኪ በሆነ መልኩ ማደራጀት፣ የሱቁን ንፅህና መጠበቅ፣ ዕለታዊ የሽያጭ ሂሳቦችን መያዝ እና ደንበኞች ደግመው እንዲመጡ መልካም አቀራረብ ማሳየት።
በሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኘው የልብስ ቡቲክ ውስጥ የሚሰሩ ስራዎችን ያጠቃልላል። ወደ ቡቲኩ የሚመጡ ደንበኞችን በአክብሮት ተቀብሎ ማስተናገድ፣ ፍላጎታቸውን መለየት እና የልብስ ሽያጭ ማከናወን። የሱቁን አልባሳት በአግባቡና ማራኪ በሆነ መልኩ ማደራጀት፣ የሱቁን ንፅህና መጠበቅ፣ ዕለታዊ የሽያጭ ሂሳቦችን መያዝ እና ደንበኞች ደግመው እንዲመጡ መልካም አቀራረብ ማሳየት

Number Of Vacancies
2