Job Description
- ከለጋሾች የሚገኝን የገንዘብ ድጋፍ በአግባቡ ማስተዳደር፣ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና የፕሮጀክት በጀቶች ከድርጅቱ ህግ ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ።
- Manage grant funds effectively, prepare financial reports, and ensure project budgets comply with donor regulations and organizational policies.