Job Description
የድርጅቱ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች በትክክል እና በሕግ መሠረት መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
የውስጥ አሠራር መመሪያዎች (Policies) በተገቢው ሁኔታ ተግባራዊ መደረጋቸውን መገምገም (Internal Audit)።
የንብረትና የገንዘብ ብክነትን ወይም ማጭበርበርን (Fraud) ለመከላከል የሚያስችሉ የቁጥጥር ሥርዓቶችን መዘርጋት።
በኦዲት ግኝቶች ላይ በመመስረት የማሻሻያ ምክረ-ሃሳቦችን ለከፍተኛ አመራር ማቅረብ።