Legal Officer

Apply Now

Job Description

የባንኩን የሕግ ጉዳዮች በበላይነት መከታተልና በፍርድ ቤት ለሚቀርቡ ክርክሮች ዝግጅት ማድረግ።
ለባንኩ የሥራ ክፍሎችና ለከፍተኛ አመራሮች ወቅታዊ የሕግ ምክር መስጠት።
የተለያዩ የውል ስምምነቶችን መመርመር፣ ማርቀቅና ሕጋዊነታቸውን ማረጋገጥ።
ባንኩ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከብሔራዊ ባንክ መመሪያዎችና ከሌሎች ሕጎች ጋር መጣጣማቸውን ማረጋገጥ።