Senior IT Auditor

Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

የባንኩን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ደህንነት፣ አስተማማኝነት እና ብቃት በየጊዜው መመርመር።
የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል የተቀመጡ የደህንነት ስርዓቶች (Security Controls) በትክክል መስራታቸውን ማረጋገጥ።
የባንኩ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ከብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች እና ከዓለም አቀፍ የደህንነት ስታንዳርዶች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።
በምርመራ ወቅት የታዩ ግድፈቶችን መለየት እና የማስተካከያ የውሳኔ ሃሳቦችን የያዘ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ።