Senior Accountant

Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

  • ትክክለኛ እና ወቅታዊ የሆኑ የፋይናንስ ሪፖርቶችን በማዘጋጀት ለማኔጅመንት ማቅረብ።
  • የድርጅቱን የሂሳብ መዛግብት እና ሰነዶች በሥርዓት መያዛቸውንና መዘመናቸውን መከታተል።
  • የባንክ ሂሳቦችን ማስታረቅ (Reconciliation) እና የጥሬ ገንዘብ ፍሰትን መቆጣጠር።
  • የሂሳብ አያያዝ ስርዓቱ ከሀገሪቱ የፋይናንስ ህጎች እና ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS) ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።