Gender Specialist

Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

በሁሉም የፕሮጀክት ደረጃዎች ውስጥ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነት መከበሩን ማረጋገጥ።
የሥርዓተ-ጾታ ትንታኔዎችን ማካሄድ እና የሴቶችንና የወንዶችን እኩል ተጠቃሚነት ማሳደግ።
ለፕሮጀክት ሰራተኞች እና ለባለድርሻ አካላት የሥርዓተ-ጾታ ግንዛቤ ስልጠናዎችን መስጠት።
የሥርዓተ-ጾታ ጉዳዮችን በስትራቴጂክ ዕቅዶች እና በሪፖርቶች ውስጥ ማካተት።