Graduate Trainee (Management/Finance/Accounting)

Apply Now

Job Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን አዳዲስ ተመራቂዎች ይፈልጋል። ስራው የወደፊት መሪዎችን ለማፍራት በተለያዩ የባንክ ክፍሎች ውስጥ የሚሰጥ ተዘዋዋሪ ስልጠናን ያካትታል።

Salary (ደሞዝ): Highly Attractive (Bank Scale)