Finance Coordinato

Apply Now

Job Description

ዋና ዋና ተግባራት፦

  • የድርጅቱን አጠቃላይ የፋይናንስ ስራዎች በበላይነት መምራት፣ ማቀድ እና ማስተባበር።
  • የረጅም እና የአጭር ጊዜ የፋይናንስ ስትራቴጂዎችን በመንደፍ የድርጅቱን የፋይናንስ አቅም ማጠናከር።
  • አመታዊ በጀትን ማዘጋጀት እና የበጀት አጠቃቀምን በጥብቅ መከታተል።
  • የፋይናንስ ስጋቶችን (Financial Risks) መለየትና የመከላከያ እርምጃዎችን መውሰድ።
  • ከፍተኛ የሥራ አመራር አካላት ትክክለኛ የፋይናንስ ውሳኔ እንዲወስኑ የሚያግዙ ትንታኔዎችን እና ሪፖርቶችን ማቅረብ።