Job Description
Beleqet E-learning የግራፊክስ ዲዛይን እና የዩቲዩብ ይዘት ፈጠራን በኦንላይን የሚያስተምሩ ብቁ አስተማሪዎችን ይፈልጋል። በተጨማሪም
· ዩቲዩብ youtuber
· AI
· forex trade ፎሬክስ/ ክሪፕቶ
· Upwork
· ፕሮግራሚንግ
· ቋንቋ ቻይንኛ …..
o እና ሌሎች ተማሪዎች ገቢ ሊያስገኙ በሚችሉ ዘርፎች ልምድ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን።
የምንፈልጋቸው አስተማሪዎች:
· የተዘጋጀ የቪዲዮ ኮርስ ያላችሁ: አስቀድሞ የተዘጋጀ የቪዲዮ ትምህርት (በማንዋል የታገዘ) ላላችሁ ቅድሚያ እንሰጣለን።
· በራሳችሁ ቀረጻ መስራት የምትችሉ: የትምህርት ማንዋል ያላችሁ እና የቪዲዮ ቀረጻና ኤዲቲንግ በራሳችሁ መስራት የምትችሉ ከሆናችሁ።
· በእኛ ስቱዲዮ የሚሰሩ: የትምህርት ማንዋል ያላችሁ እና በእኛ ዘመናዊ ስቱዲዮ በመቅረጽ የኦንላይን ኮርስ ማዘጋጀት የምትችሉ ከሆናችሁ።
ከእኛ ጋር ሲሰሩ የሚያገኟቸው ጥቅሞች:
· ዘመናዊ የፕሮዳክሽን ድጋፍ: ትምህርቶን በጥራት ለመቅረጽ የሚያስችሉ ዘመናዊ መሳሪያዎች፣ ስቱዲዮ እና ባለሙያዎች ይቀርብልዎታል።
· የባለሙያዎች ጥምረት: ከልምድ ካላቸው ፕሮፌሽናል አስተማሪዎች ጋር በመስራት የማስተማር አቅምዎንና ልምድዎን ያሳድጋሉ።
· ዓለም አቀፍ ተደራሽነት: ትምህርቶን ከሀገር ውስጥ አልፎ በመላው ዓለም ለሚገኙ ተማሪዎች ማድረስ ይችላሉ።
· የራስዎን ብራንድ መገንባት: በእኛ ፕላትፎርም አማካኝነት እራስዎን እንደ ባለሙያ ብራንድ ያደርጋሉ።
· ቋሚ ገቢ (Passive Income): ለረጅም ጊዜ የሚቀጥል ገቢ ያገኛሉ።
መስፈርቶች:
· በግራፊክስ ዲዛይን/ዩቲዩብ ዘርፍ ቢያንስ የሶስት አመት የማስተማርና የማሰልጠን ልምድ።
· ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርታዊ ይዘት የማዘጋጀትና የማቅረብ ክህሎት።
· ጠንካራ እራስን የመግለጽ (presentation) ክህሎት።
· የተማሪዎችን ፍላጎት ማሟላት የሚችል የማስተማር ዘዴ።
· በኦንላይን የማስተማር እውቀትና ልምድ ያለው/ያላት ቅድሚያ ያገኛል።
ቴሌግራም፦ @Supervacancy1
ስልክ ቁጥር 0924908889
አድራሻ፦ ከመካኒሳ ወደ ጀርመን በሚወስደው መንገድ ላይ፣ የኪራይ ቤቶች ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ።