System Administrator

September 21, 2026
Application ends: November 1, 2026
Apply Now

Job Description

የሲስተም አስተዳዳሪው የባንኩን የመረጃ ቋት እና ሰርቨሮች በሰዓቱ ዝግጁ ማድረግ፣ የደህንነት ዝመናዎችን መጫን እና የዋናው የባንክ ሶፍትዌር አሰራር ሳይቋረጥ እንዲቀጥል ይከታተላል።