ZamZam Bank S.C.

Application ends: September 12, 2026
Apply Now

Job Description

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንቦችን በመከተል የቀን ተቀን የባንክ ስራዎችን፣ የቁጠባ አሰባሰብን እና የብድር ምዘናዎችን በቅርንጫፍ ደረጃ ያከናውናል።