Job Description
ዋና ዋና ተግባራት፦
የባንኩ የዕለት ተዕለት አሠራር ከሀገሪቱ የባንክ ሕጎች፣ ከብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች እና ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ደንቦች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።
የውስጥ መመሪያዎችን እና ፖሊሲዎችን በማዘጋጀት ሰራተኞች በደንቡ መሠረት እየሠሩ መሆኑን መከታተል።
ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን (Anti-Money Laundering) ለመከላከል የተቀመጡ ቁጥጥሮችን መተግበር።
በባንኩ አሠራር ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የሕግ ስጋቶችን (Compliance Risks) መለየት እና የመከላከያ መፍትሄዎችን ማቅረብ።